Wednesday, October 27, 2010

New Book by Berhanu Sertsu

ግፋ ቢል አዶላና ሌሎች ወጎች
የተባለ መጽሓፍ በገበያ ላይ ዋለ!!







ከየከተማዎቹ በአፈሳና በሰበካ የተወሰዱ ሰዎች በቀድሞው አዶላ በጉልበት ወርቅ አምራችነት ያሳለፉትን ሕይወት የሚዳስስ መጽሓፍ ከአሁን ቀደም ‘የደርግ የእስራት ዘመን’ የሚለውን መጽሓፍ ባቀረበልን በብርሃኑ ሠርፁ ተደርሶ በገበያ ላይ ውሏል። ገዝታችሁ በማንበብ የአዶላን የቀድሞ ገጽታ ተረዱ በሌሎቹም ወጎች ተዝናኑ።
ዋጋው £10.00
ከአውሮፓና ከለንደን በፖስታ ለሚያዙ መላኪያ £3.00
ከአሜሪካ ለሚያዝዙ £5.00
መጽሓፉ በለንደን እንጎቻ የባልትና ውጤቶች መደብር ይገኛል።
ከአስር መጻሕፍት በላይ ለሚያዙ የዋጋ ቅናሽ የሚደረግ ሲሆን በሚከተለው አድራሻ ይጠይቁን።
B_sertsu@hotmail.com

No comments: